በመማሪያ ክፍl ውስጥ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማሳያ እና የማጣቀሻ ጥያቄዎች አጠቃቀምና ግንዛቤ

Authors

  • አንዱአለም ከበደ አደም * የአማርኛ ቋንቋና ሥነጽሐፍ ትምህርት ክፍል፣ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልድያ፣ ኢትዮጵያ

DOI:

https://doi.org/10.20372/ajcik.2023.2.1.932

Abstract

የጥናቱ ዋና ዓሊማ በኹሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች መማሪያ ክፍሌ ውስጥ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማሳያ እና የማጣቀሻ ጥያቄዎችን አጠቃቀምና ግንዚቤ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ በዓይነታዊ ዗ዳ፣ የንጥሌ ጥናት ንዴፍን ተጠቅሟሌ። በሳንቃ እና ሏራ ኹሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ አምስት የአስረኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ዗ዳ ተመርጠው በጥናቱ ተተኳሪ ተዯርገዋሌ፡፡ መምህራኑ ከሚያስተምሩባቸው 24 የአስረኛ ክፍልች መካከሌ የአምስት ክፍሌ ምዴብ ተማሪዎች በቀሊሌ እጣ ንሞና ዗ዳ ተመርጠው፣ የጥናቱ ዋና መረጃ እያንዲንደ መምህራን ባስተማሩባቸው አምስት ክፍልች፣ ሇዏራት ክፍሇጊዛያት በዴምጽ ቀረጻ (Audio recoding) ተሰብስቧሌ፡፡ በተጨማሪም ሇመምህራኑ ቃሇመጠይቅ ተዯርጓሌ፡፡ በጥናቱ ግኝት መሠረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በክፍሌ ውስጥ ከጠየቋቸው 385 ጥያቄዎች መካከሌ 340ዎቹ (88.31%) የማሳያ ጥያቄዎች ሲሆኑ፣ 45ቱ (11.69%) ዯግሞ የማጣቀሻ ጥያቄዎች ሆነዋሌ፡፡ በዙህም የመምህራኑ የማሳያ ጥያቄዎችን መጠቀም፣ ከማጣቀሻ ጥያቄዎች መጠቀም በ76.62% ብሌጫ እንዲሇው አሳይቷሌ፡፡ ይህም በአጠቃሊይ የማሳያ ጥያቄዎች፣ የማጣቀሻ ጥያቄዎችን 7.56 ጊዛ ያህሌ እጥፍ በጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ በመሆኑም የጥናቱ ውጤት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በክፍሌ ውስጥ ከማጣቀሻ ጥያቄዎች ይሌቅ የማሳያ ጥያቄዎችን ይበሌጥ ይጠቀማለ ወይም ይጠይቃለ ወዯሚሌ መዯምዯሚያ አዴርሷሌ፡፡ ከቃሇመጠይቅ በተገኘው መረጃ መሠረት መምህራን በክፍሌ ውስጥ በሚጠይቋቸው ጥያቄዎች ሊይ ያሊቸው ግንዚቤ፣ የዕውቀት ክፍተት ያሇበትና ዜቅተኛ ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ስሇሆነም ግንዚቤያቸው ተጨማሪ የግንዚቤ ዯረጃን የሚፈሌግ ነው የሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ ይህ ጥናት በእነዙህ ግኝቶችና ዴምዲሜዎች ሊይ በመመሥረት በክፍሌ ውስጥ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ጥያቄዎች አጠቃቀም ሊይ የተሇያዩ አንዴምታዎችንና ምክረሏሳቦችን አቅርቧሌ።

Keywords:

የመምህራን ጥያቄ, ማሳያ ጥያቄ, ማጣቀሻ ጥያቄ, ግንዛቤ

Downloads

Published

2023-06-30

How to Cite

ከበደ አደም አ. (2023). በመማሪያ ክፍl ውስጥ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማሳያ እና የማጣቀሻ ጥያቄዎች አጠቃቀምና ግንዛቤ. Abyssinia Journal of Culture and Indigenous Knowledge, 2(1), 25–43. https://doi.org/10.20372/ajcik.2023.2.1.932

Issue

Section

Articles