ቃል ግጥሞች እንደ ግብረገብ ማሔሻ ዘዴ በደቡብ አቸፈር ወረዳ አብችክሊ አካባቢ

Authors

  • ደሳለኝ ሥዩም በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪ

DOI:

https://doi.org/10.20372/ajcik.2022.1.1.694

Abstract

የዚህ ጥናት ዓላማ ከአብችክሊ ዙሪያ የተሰበሰቡት ቃል ግጥሞች በማኅበረሰቡ ውስጥ ያላቸውን የግብረ ገበ ማሔሻነት ሚና መፈተሽ ነው፡፡ ግጥሞቹ ሊሰበሰቡ የቻሉት በመስክ ምልከታ እና ድምጽ ቀረጻ ስነዳ ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ ዓይታዊ ሲሆን ለመፈተቻነት የተመረጠው ንድፈ ሀሳብም መዋቅራዊ ባለሚናነት (Structural Functionalism) ነው፡፡ በጥናቱ ማረጋገጥ እንደተቻለው ግጥሞቹ የማኀበረሰቡ አባላት ከማንነታቸው፣ ከምግባራው እና ኢኮኖሚያዊ ደረጃቸው ላይ በማነጣጠር እርስ በእርስ የሚተቻቹበት መሆኑን እና የቃል ግጥሞች ሚና ከግብረ ገብ ሒስ አንጻር አዎንታዊ መሆኑ ነው፡፡

Keywords:

ቃል ግጥም, ማህበራዊ ፋይዳ, ግብረ ገብ, ማሔሻ

Downloads

Published

2022-12-27

How to Cite

ሥዩም ደ. . (2022). ቃል ግጥሞች እንደ ግብረገብ ማሔሻ ዘዴ በደቡብ አቸፈር ወረዳ አብችክሊ አካባቢ. Abyssinia Journal of Culture and Indigenous Knowledge, 1(1), 41–49. https://doi.org/10.20372/ajcik.2022.1.1.694

Issue

Section

Articles